ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 3:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ውኃንም ለመቅዳት፥ በአደባባያቸውም ሸክሙን ሁሉ ለማግባትና ለማውጣት፥ እነርሱ በስድስት ቀን በቤታቸው ያላዘጋጁትን ሥራ አይሥሩ። ምዕራፉን ተመልከት |