ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 3:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 “ለእስራኤል ልጆች፦ የዚህችን ቀን ፍርድ አስረድተህ ንገር፤ ያክብሯትም፤ የማይገባ ሥራን ለመሥራትም የተዘጋጁ እንዳይሆኑ በልቡናቸው ስሕተት አይተዉአት፤ የሚታየውን ፈቃዳቸውንም በእርስዋ ለማድረግ የሚበላውንና የሚጠጣውን ሁሉ ያዘጋጁባት ዘንድ፥ ምዕራፉን ተመልከት |