ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 3:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 የሚያረክሳትም ሁሉ ሞትን ይሙት፤ ሥራንም የሚሠራባት ሁሉ ለዘለዓለሙ ሞትን ይሙት። የእስራኤልም ልጆች ከምድር እንዳይጠፉ በትውልዳቸው ይህችን ቀን ይጠብቁ። የተባረከችና የተቀደሰች ናትና። ምዕራፉን ተመልከት |