ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 3:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 አንተም የእስራኤልን ልጆች እዘዛቸው፥ እነርሱም እንዲያከብሯት፥ ሥራንም ሁሉ እንዳይሠሩባት፥ እንዳይሽሩአትም፥ ያችን ዕለት ይጠብቁ፤ ከዕለታት ሁሉ እርስዋ የተቀደሰች ናትና። ምዕራፉን ተመልከት |