ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 3:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 “በመጀመሪያዪቱ ሱባዔ ሰማይንና ምድርን፥ በስድስት ቀን የተፈጠረውንም ፍጥረት ሁሉ ፈጠረ። እግዚአብሔርም ለፍጥረቱ ሁሉ የተቀደሰች የበዓል ቀንን ሰጠ። ስለዚህም ሥራን ሁሉ የሚሠራባት ሁሉ ይሞት ዘንድ፥ የሚሽራትም ሞትን ይሞት ዘንድ አዘዘ። ምዕራፉን ተመልከት |