ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 3:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ይህም ከዚህ ጋር ለምስጋናና ለበረከት ሆነ። ቀድሞ ሰባተኛው ቀን እንደ ተቀደሰና እንደ ተባረከ በዘመኑ ሁሉ ለምስክሩና ለሕጉ የተባረኩና የተቀደሱ ይሆኑ ዘንድ ይህ ለእርሱ ተሰጠው። ምዕራፉን ተመልከት |