ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 3:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ከዚህም ሁሉ በኋላ ሰውን ፈጠረ፤ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው፤ በምድር ላይና በባሕር ውስጥ ባለውም ሁሉ ላይ አሠለጠነው። በሚበርሩ አዕዋፍ ላይና በአራዊት ላይ፥ በእንስሳት ላይና በምድር ላይ በሚንቀሳቀሰው ላይ፥ በምድርም ሁሉ ላይ፥ በዚህም ሁሉ ላይ አሠለጠነው፤ በስድስተኛዪቱ ቀን እነዚህን አራት ዓይነት ፍጥረታት ፈጠረ። ምዕራፉን ተመልከት |