ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 2:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 በሁለተኛዪቱም ቀን በሐኖስና በውቅያኖስ መካከል ጠፈርን አድርጎአልና፤ በዚያችም ቀን ውኃዎች ተከፍለው እኩሌቶቹ ወደ ላይ ወጥተዋልና፤ እኵሌቶቹ ከጠፈር በታች ወዳለው ወደ ምድር መካከል ወርደዋልና፤ በሁለተኛው ቀን ይህን ሥራ ብቻ ሠራ። ምዕራፉን ተመልከት |