ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 2:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በውኃ ላይ የተሾሙ መላእክትን፥ በነጐድጓድና በመብረቅ ላይ የተሾሙ መላእክትን፥ በቍርና በውርጭ፥ በክረምትና በመጸው፥ በጸደይና በበጋ፥ በሰማይና በምድር ባሉ ነፋሳት ሁሉ የተሾሙ መላእክትን፥ በወንዙ ሁሉ፥ በጨለማና በብርሃን፥ በንጋትና በምሽት በባሕርይ ዕውቀቱ ባዘጋጃቸው ላይ የተሾሙ መለእክትን ፈጥሮአልና።” ምዕራፉን ተመልከት |