ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 2:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 መላእክተ ገጽንም፥ የሚያመሰግኑ መላእክትንም፥ በእሳት አካል ላይ የተሾሙ መላእክትንም፥ በነፋስ አካል ላይ የተሾሙ መላእክትን፥ በብርሃንና በጨለማ አካል ላይ የተሾሙ መላእክትንም፥ በበረድና በውርጭ አካል ላይ የተሾሙ መላእክትንም፥ ምዕራፉን ተመልከት |