ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 2:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በሰባተኛዪቱም ቀን እንዳረፈ፥ ከዕለታቱም ሁሉ እንደ ለያት፥ ለሥራውም ሁሉ ምልክት አድርጎ እንዳኖራት ጻፍ። በመጀመሪያዪቱ ቀን በላይ ያሉ ሰማዮችን ፈጥሮአልና፤ ምድርንና ውኃዎችንም፥ በፊቱ የሚያገለግል ፍጥረትንም ሁሉ ፈጥሮአልና። ምዕራፉን ተመልከት |