ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 2:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የምድር ፍጥረት ሁሉ እንደ መሆናቸውም የእግዚአብሔር መቅደስ በኢየሩሳሌምና በደብረ ጽዮን እስኪሠራ ድረስ፥ ብርሃናትም ሁሉ ከእስራኤል ለተመረጡ ሰዎች ሁሉ ለደኅንነት፥ ለሰላምና ለበረከት ሊሆኑ እስኪታደሱ ድረስ፥ ከዚህች ቀን ጀምሮ እስከ ምድር ዘመን ሁሉ እንደዚሁ ይሆን ዘንድ የሚደረገው ሁሉ የተጻፈበት ነው። ምዕራፉን ተመልከት |