ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 2:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ይኸውም ለሕግና ለምስክርነት በሱባዔ የሚቈጠረው የዘመኑ አከፋፈል ከዓለም ፍጥረትና አዲስ ፍጥረት ከተፈጠረበት ቀን ጀምሮ፥ ሰማያትና ምድር፥ ፍጥረታቸውም ሁሉ የሰማይ ሠራዊት እንደ መሆናቸው እስኪታደሱ ድረስ ያለው የተጻፈበት ነው። ምዕራፉን ተመልከት |