ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 2:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ፀሓይም ሕይወት ሊሆናቸው በእነርሱ ላይ ወጥቶአልና፥ በዚህ ዓለም በሚኖር ፍጥረትና በምድር በሚበቅለው ሁሉ ላይ፥ በሚያፈራውም እንጨት ሁሉ ላይ፥ በሥጋዊ ደማዊ ሁሉ ላይ ወጥቶአልና፤ በአምስተኛዪቱ ቀን እነዚህን ሦስቱን ፍጥረታት ሁሉ ፈጠረ። ምዕራፉን ተመልከት |