ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 2:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በአምስተኛዪቱም ቀን በጥልቅ ውኃዎች መካከል ያሉትን ታላላቅ ዓሣ አንበሪዎች ፈጠረ። ይህ ሁሉ መጀመሪያ በእጁ ተፈጥሮአልና፤ ሥጋዊ ደማዊ ሁሉ፥ በውኃዎችም ውስጥ የሚመላለስ ፍጥረት ሁሉ፥ ዓሣዎችና የሚበሩ ወፎች ሁሉ፥ ወገኖቻቸውም ሁሉ ተፈጥረዋልና፤ ምዕራፉን ተመልከት |