ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 2:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እግዚአብሔርም በምድር ላይ ለቀኖችና ለሱባዔዎች፥ ለወሮችና ለበዓሎች፥ ለዓመታትና ለኢዮቤላት፥ በዓመት ለሚመላለሱ ሰዓቶችም ሁሉ ታላቅ ምልክት እንዲሆን፥ በብርሃንና በጨለማ መካከልም ድንበርን እንዲለይ፥ በምድርም ላይ የሚበቅለውና የሚያድገው ሁሉ ይድን ዘንድ፥ ለማዳን ፀሐይን ፈጠረ፤ በአራተኛዪቱ ቀን እነዚህን ሦስቱን ፍጥረቶች ፈጥረ። ምዕራፉን ተመልከት |