ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 2:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በዚያችም ቀን በየመወሰኛቸው የባሕር ጥልቆችን ፈጠረላት፤ ፈሳሾችንም ሁሉ፥ የውኃዎችንም መወሰኛዎች፥ በተራራዎች ሥር በምድር ውስጥ ምንጮች ሁሉና በተራራዎች ሥር ያሉ የውኃዎችን መወሰኛዎች ሁሉ፥ በምድር ያሉ የውኃዎችንም ጕድጓድ ሁሉ ፈጠረላት። በየዘሩም የሚዘራውን ዘር፥ የሚበላውንም ዘር ሁሉ፥ የሚያፈሩ እንጨቶችንና ዛፎችንም፥ በገነትም ለተድላ የተፈጠሩ ተክሎችን፥ በሦስተኛዪቱ ቀን እነዚህን አራቱን ታላላቆች ፍጥረቶች ፈጠረ። ምዕራፉን ተመልከት |