ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 2:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ውኃዎችም እንዳዘዛቸው እንደዚሁ ተዘጋጁ። ከምድር ፊት ወደ አንድ ቦታ ሄደው ከዚህ ከጠፈር በታች በውቅያኖስ ተወሰኑ፤ ምድርም ተገለጠች። ምዕራፉን ተመልከት |