ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 2:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በሦስተኛዪቱም ቀን፥ “ውኃዎች ከምድር ላይ ወደ አንዱ ቦታ ሄደው ይወሰኑ፥ ምድርም ትገለጥ” ብሎ እንደ ተናገረው አድርጎአልና። ምዕራፉን ተመልከት |