ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 12:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 “ለዘለዓለም ይዘሃት ልትኖር ለአንተም ከአንተም በኋላ ለልጆችህ ልትሆን የከነዓናውያንን ሀገር እሰጥህ ዘንድ የከላውዴዎን ዕጣ ከምትሆን ከዑር ያወጣሁህ አምላክህ እግዚአብሔር እኔ ነኝ” አለው። ምዕራፉን ተመልከት |