ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 12:45 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)45 በእስራኤል ላይ ግን ገዢአቸው እርሱ ብቻ ነውና፥ መልአክም ቢሆን መንፈስም ቢሆን ማንንም አላሠለጠነም። እርሱም ይጠብቃቸዋል። ከመላእክትና ከመናፍስት እጅ፥ ከሥልጣናትም ሁሉ እጅ ይጠብቃቸው ዘንድ ይመራመራቸዋል። እነርሱ ልጆቹ ይሆኑት ዘንድ እርሱም ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘለዓለም ድረስ አምላክ ይሆናቸው ዘንድ ይባርካቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |