ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 12:43 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)43 አንተም የእስራኤልን ልጆች እዘዝ፤ የዚህን ቃል ኪዳኔንም ምልክት ይጠብቁ፤ ለልጆቻቸውም የዘለዓለም ሥርዐት ይሁን፤ ለዘለዓለም በእስራኤል ልጆች ሁሉ ላይ ይጠብቁት ዘንድ ለቃል ኪዳን ሥርዐት ሠርቶአልና ከምድር እንዳይጠፉ ይሁኑ። ይስማኤልንና ልጆቹን፥ ወንድሞቹንና ዔሳውንም እግዚአብሔር ወደ እርሱ አላቀረባቸውም፤ ምንም የአብርሃም ልጆች ቢሆኑና ቢወድዳቸውም እነርሱን አልመረጠም። ምዕራፉን ተመልከት |