ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 12:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 እስከ ስምንት ቀንም ድረስ የሰውነቱን ሰንኮፍ ያልተገረዘ ሰው ሁሉ ከጥፋት ልጆች ወገን ነውና እግዚአብሔር ለአብርሃም ከገባው ቃል ኪዳን ልጆች ወገን አይደለም። ምዕራፉን ተመልከት |