ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 12:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ቃል ኪዳኔን ግን በዚህ ወራት በሁለተኛው ዓመት ሳራ ከምትወልድልህ ከይስሐቅ ጋር አጸናለሁ።” ከእርሱም ጋር ይህን ተናግሮ ከጨረሰ በኋላ እግዚአብሔር አብርሃም ካለበት ወጣ። ምዕራፉን ተመልከት |