ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 12:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ለዘለዓለም ሥርዐቴ ሊሆን ቃል ኪዳኔ በሰውነታችሁ ጸንቶ ይኖራል። ግዙር ያልሆነ ወንድ ልጃችሁ ሁሉ፥ በስምንተኛዪቱም ቀን የሰውነቱን ሰንኮፍ ያልተገዘረ ሁሉ ቃል ኪዳኔን አፍርሶአልና ያ ሰው ከወገኑ ተለይቶ ይጥፋ።” ምዕራፉን ተመልከት |