ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 12:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 እግዚአብሔርም አብርሃምን እንዲህ አለው፥ “አንተ ቃል ኪዳኔን ጠብቅ፤ ከአንተም በኋላ ልጆችህ ይጠብቁ፤ ወንዶች ልጆቻችሁን ሁሉ ትገዝራላችሁ፤ የሰውነታችሁንም ሸንኮፍ ሁሉ ትገዝራላችሁ፤ በእኔና በእናንተ መካከልም ለልጅ ልጅ ለዘለዓለም የኪዳኔ ምልክት ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከት |