ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 12:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 እንግዲህ ወዲህ ስምህ አብራም አይባል፤ የብዙ ሕዝብ አባት አድርጌሃለሁና ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘለዓለም ድረስ ስምህ አብርሃም ይባል። አንተንም በአሕዛብ መካከል ፈጽሜ አከብርሃለሁ፤ ነገሥታቱም ከአንተ ይወለዳሉ። ምዕራፉን ተመልከት |