ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 12:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 በመሠዊያውም ላይ የእህሉን መጀመሪያ አዲስ መሥዋዕት አድርጎ ለእግዚአብሔር አቀረበ፤ ወይፈኑንና የበጉን ሙክት፥ በጉንም በመሠዊያው ላይ የሚቃጠል መሥዋዕት አድርጎ ለእግዚአብሔር አቀረበ። መሥዋዕታቸውንና ወይናቸውንም ከነጭ ዕጣን ጋር አቀረበ። ምዕራፉን ተመልከት |