ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 12:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እርሱም እንዲህ አለ፥ “አቤቱ፥ ምን ትሰጠኛለህ? እኔ ልጅ ሳልወልድ እሄዳለሁ፤ የደማስቆ ሰው የሚሆን የአማቲየል ልጅ የማሴቅ ልጅ ኤልኤዘር እርሱ ይወርሰኛል፤ ለእኔ ግን ልጅ አልሰጠኸኝም፤ ልጅ ስጠኝ።” ምዕራፉን ተመልከት |