ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 11:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ወደ እነርሱም እመለስ ዘንድ ፊቴን ወደሚሹ ወደ ከላውዴዎን ዑር ልመለስን? ወይስ በዚህ ቦታ ልቀመጥ? ያገለግል ዘንድ በባሪያህ እጅ የቀናውን መንገድ በፊትህ አቅና። አምላኬ ሆይ፥ በልቡናዬ ስሕተት አልሂድ።” ምዕራፉን ተመልከት |