ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 11:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 በዚህችም ሌሊት ጸለየ፥ እንዲህም አለ፥ “አምላኬ አምላኬ ሆይ፥ ልዑል አምላክ፥ አንተ ብቻ ለእኔ አምላክ ነህ፤ አንተ ሁሉን ፈጠርህ፤ የእጅህ ፍጥረት ሁሉ ጸንቶ ይኖራል፤ እኔ አንተንና መንግሥትህን ወደድሁ፤ ከክፉዎች በሰው ልቡና ከሚሠለጥኑ ከመናፍስት እጅ አድነኝ፤ አምላኬ ሆይ፥ አንተን ከመከተል አያስቱኝ፤ እኔንም ዘሬንም ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘለዓለም ድረስ ለዘለዓለም እንዳንስት አድርገን። ምዕራፉን ተመልከት |