ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 11:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ብቻውንም ተቀምጦ ይቈጥር ነበር፥ ቃልም ወደ ልቡ መጣ፤ “የከዋክብት ምልክት ሁሉ፥ የፀሐይና የጨረቃም ምልክት ሁሉ በእግዚአብሔር እጅ ነው። ጥዋትም ማታም ያዘንብ ዘንድ ቢወድ፥ እንዳያዘንብም ቢወድ እኔ ለምን እመራመራለሁ? ሁሉም በእጁ ነው” አለ። ምዕራፉን ተመልከት |