ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 11:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በስድስተኛው ሱባዔ በአምስተኛው ዓመት አብራም ተነሣ፤ በሰባተኛው ወር መባቻ ከማታ እስከ ጥዋት ድረስ ከዋክብትን ይቈጥር ዘንድና ስለ ዝናም የዓመቱ ጠባይ ምን እንደሚሆን ያይ ዘንድ በሌሊት ወጥቶ ተቀመጠ። ምዕራፉን ተመልከት |