ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 11:38 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)38 የሰዶምም ንጉሥ ወደ እርሱ ደረሰ፤ በፊቱም ሰገደ፥ “ጌታችን አብራም ሆይ ፥ ያዳንኸውን ሰው ስጠን፤ ምርኮው ግን ለአንተ ይሁንልህ” አለው። ምዕራፉን ተመልከት |