ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 11:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ከሁሉም ከእህሉም፥ ከወይኑም፥ ከዘይቱም፥ ከላሞችም፥ ከበጎችም፥ ከፍየሎችም ለእግዚአብሔር ዐሥራት ይሰጡ ዘንድ ለልጅ ልጅ ለዘለዓለም ሠርቶታልና ለዚህ ሕግ የተወሰነ ዘመን የለውም። ምዕራፉን ተመልከት |