ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 11:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ከቀዳምያት ሁሉ ለእግዚአብሔር ዐሥራትን እንዲሰጡ በአብርሃምና በልጆቹ ሥርዐት ተሠራ። እግዚአብሔርም ለዘለዓለም ይይዙት ዘንድ በፊቱ ለሚያገለግሉ ለካህናቱ እንዲሰጡአቸው የዘለዓለም ሥርዐትን ሠራ። ምዕራፉን ተመልከት |