ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 11:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 የሰዶም ንጉሥ ግን ሸሸ፤ በጨው ባሕር በኩል በሲዲም ሸለቆ ብዙ ሰዎች በጦር ቈስለው ወደቁ፤ ሰዶምንና አዳማን ሴቦኢምንም ማረኩ፤ የአብራምን የወንድሙን ልጅ ሎጥንም ማረኩ፤ ገንዘቡንም ሁሉ ዘረፉ፤ እስከ ዳንም ድረስ ሄደ። ከጦር ያመለጠ አንድ ሰውም መጥቶ የወንድሙ ልጅ ሎጥ እንደ ተማረከ ለአብራም ነገረው። አሽከሮቹንም አስታጠቀ። ምዕራፉን ተመልከት |