ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 11:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 በዚያም ዓመት የኤላም ንጉሥ ኮሎዶጎሞር መጣ፤ የሰናዖርም ንጉሥ አምራፌል፥ የሲላሳር ንጉሥ አሪኦክ፥ የአሕዛብ ንጉሥም ቲርጋል መጡ፤ የገሞራንም ንጉሥ ወጉት። ምዕራፉን ተመልከት |