ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 11:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 ልጆችህንም እንደ ባሕር አሸዋ አደርጋለሁ፤ ሰው የባሕር አሸዋን መቍጠር ይችል እንደ ሆነ ልጆችህም ይቈጠራሉ፤ ተነሥተህ ቁመቷንና ወርድዋን ዙራት፤ ሁሉንም ተመልከት፤ ለልጆችህ እሰጣታለሁና።” ምዕራፉን ተመልከት |