ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 11:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 አራንም ያድናቸው ዘንድ ተወረወረ፤ በላዩም እሳት ነደደበት፤ በእሳትም ተቃጥሎ የከላውዴዎን ዕጣ በምትሆን በዑር በአባቱ በታራ ፊት ሞተ። የከላውዴዎን ዕጣ በምትሆን በዑርም ቀበሩት። ምዕራፉን ተመልከት |