ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 11:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 በአርባ አንድ ኢዮቤልዩ፥ በመጀመሪያው ሱባዔ በሦስተኛው ዓመት እንዲህ ሆነ፤ ወደዚህ ቦታ ተመለሰ፤ በመሠዊያውም ላይ የሚቃጠል መሥዋዕትን አቀረበ፤ የእግዚአብሔርንም ስም ጠራ፥ “ልዑል አምላክ የምትሆን አንተ እግዚአብሔር ሆይ፥ ለዘለዓለም አምላኬ ነህ” አለ። ምዕራፉን ተመልከት |