ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 11:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ፈርዖንም የአብራምን ሚስት ሶራን መለሰ። ከግብፅም ተነሥቶ በቤቴል ምሥራቅና በምዕራብ መካከል ወደ አለው ቀድሞ ድንኳኑን ተክሎበት ወደ ነበረው ወደ ጋይ የመሠዊያ ቦታ ሄደ። ምዕራፉን ተመልከት |