ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 11:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 አብራምም በገንዘብ፥ በበጎችና በላሞች፥ በአህዮችና በፈረሶች፥ በግመሎችም፥ በወንዶች ባሪያዎችና በሴቶች ባሪያዎች፥ በብርና በወርቅ እጅግ የከበረ ነበረ። የወንድሙ ልጅ ሎጥም በገንዘብ እንደ እርሱ የከበረ ነበረ። ምዕራፉን ተመልከት |