ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 11:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ፈርዖንም የአብራምን ሚስት ሶራን በወሰዳት ጊዜ እንዲህ ሆነ፤ ስለ አብራም ሚስት ስለ ሶራ እግዚአብሔር ፈርዖንን በደዌ ገረፈ፤ ቤተ ሰቡንም ሁሉ በጽኑ መቅሠፍት ገረፈ። ምዕራፉን ተመልከት |