ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 11:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 በሰባተኛው ሱባዔ በመጀመሪያው ዓመት በመጀመሪያው ወር መባቻ እንዲህ ሆነ። በዚያ ተራራ መሠዊያን ሠራ፤ የእግዚአብሔርንም ስም ጠራ፥ “አንተ አምላኬ ሆይ፥ የዘለዓለም አምላክ አንተ ነህ” አለ። እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ይኖር ዘንድ በሕይወቱም ዘመን ሁሉ እንዳይለየው በመሠዊያው ላይ ለእግዚአብሔር የሚቃጠል መሥዋዕትን አቀረበ። ምዕራፉን ተመልከት |