ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 11:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ከዚያም ተነሥቶ በምዕራብ አንጻር ወዳለች ወደ ቤቴል ተራራና በምሥራቅ አንጻር ወዳለች ወደ ጋይ ሄደ፤ በዚያም ድንኳኑን ተከለ፤ ባያትም ጊዜ፥ እነሆ፥ ሀገሪቱ ሰፊ ነበረች፤ እጅግም ያማረች ነበረች፤ ሁሉም በእርስዋ ላይ ይበቅላል፤ ወይን፥ በለስ፥ ሮማን፥ ወይራ፥ ግራር፥ ቡጥን፥ ዘይት፥ ዋንዛ፥ ሰኖባር፥ የሊባኖስም ዛፍ፥ የዱርም ዛፍ ሁሉ የሚበቅልባት ናት፤ ውኃውም በተራራው ላይ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |