ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 11:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እግዚአብሔርም፥ “ለአንተና ለልጆችህ ይህችን ሀገር እሰጣችኋለሁ” አለው። በዚያም መሠዊያን ሠራ፤ ለተገለጠለት ለእግዚአብሔርም በመሠዊያው ላይ የሚቃጠል መሥዋዕትን አቀረበ። ምዕራፉን ተመልከት |