ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 11:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 አብራምም ሚስቱን ሶራንና የወንድሙን የአራን ልጅ ሎጥን ይዞ ከካራን ወደ ከነዓን ሄደ። ወደ ሱርም መጣ፤ እስከ ሰቂሞንም ድረስ ተመላለሰ፤ በረጅም ግራር ሥር አደረ፤ ከኢማት መግቢያ ጀምሮ ረጅም ግራር እስካለበት ድረስ ሀገሪቱ እጅግ ያማረች እንደ ሆነች እነሆ፥ አየ። ምዕራፉን ተመልከት |