ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 11:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በእርስዋም ለመኖር ለዐይኖችህ ያማረች ምድርን ብታይ፥ መጥተህ ወደ አንተ ውሰደኝ፤ ለአንተ ልጅ ይሆንህ ዘንድ የወንድምህን የአራን ልጅ ሎጥንም ከአንተ ጋር ውሰደው፤ እግዚአብሔርም ከአንተ ጋር ይሁን፤ በሰላም እስክትመለስም ድረስ ወንድምህ ናኮርን በእኔ ዘንድ ተወው፤ ሁላችንም በአንድነት ከአንተ ጋር እንሄዳለን።” ምዕራፉን ተመልከት |