ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ኩፋሌ 11:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 አባቱ ታራም እንዲህ አለው፥ “በሰላም ሂድ፤ የሰላም አምላክም ጎዳናህን ያቅናልህ፤ እግዚአብሔርም ከአንተ ጋር ይሁን፤ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ፤ በሚያዩህ ሰዎች ፊት ቸርነትንና ይቅርታን፥ መወደድንም ይስጥህ፤ በአንተም ላይ ክፉ ነገርን ለማድረግ የሰው ልጆች ሁሉ አይሠልጥኑብህ፤ በሰላም ሂድ። ምዕራፉን ተመልከት |